ሙሉጌታ ሃይሉ
የዝያ ታልቅ ዜጋ ትዝታዎቻችን
ወንድማችን ሙሉጌታ ሃይሉ በደንገት ከተለየን ወዲህ ከየአቅጣጫው የሚጎርፉት መልእክቶች የዚህ ወንድማችን እረፍት ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹና ለትግል ጓዶቹ ምን ያህል ሃዘንና ድንጋጤ እንዳስከተለና ይች ይወዳት የነበረች አገራችን ምን የመሰለ ልጅዋን እንዳጣች እያሳዩን ነው :: ሰለ ሙሌ ያለንን ትዝታወች በዴሞክራትነቱ በመቻቻል ባህል አራማጅነቱ በአገር ፍቅሩ በጽናቱ ትቶልን ስላሳለፋቸው ትምህርቶች የቻልነውን ያህል ለሌሎቹ በተለ ይም ደግሞ ለአዲሱ ትውልድ ለማካፈል እንችል ዘንድ ይችን ድረ ገጽ ከፍተናል::ወዳጆቹና የትግል ጓዶቹ ስለ ሙሌ እንጻፍ::
Memories of a Great Person: Mulugeta Hailu
The extra ordinary outpour of grief exhibited and endless stream of condolences received demonstrate the magnitude of shock and sorrow that his sudden death has inflicted upon his family, friends and comrades. It is also testimony to the severity of the loss that his country, Ethiopia, has suffered. This site has been created so that his legacy of commitment to democracy, tolerance and patriotism are enshrined and passed on to the new generation. Friends and compatriots of Mulugeta, let us share our memories of this great Ethiopian. Let us write about him.
You can comment about Mulugeta by pressing comment
To write your comment in Amharic አስተያየትዎን በአማርኛ ለመጻፍ
እዚህ ይጫኑ http://www.ethiopianreview.com/ethiopia/amharic.html
:: http://www.adugenet.com/type-amharic.html
http://freetyping.geezedit.com/
ጽፈው ከጨረሱ በኋላ የጻፉትን ኮፒ አድርገው ወደዚህ ተመልሰው አስተያየት መስጫ ሳጥን ውስጥ ይለጥፉ ::