MULUGETA  HAILU , A GREAT MAN

Blog posts : "General"

To post message about Mulugeta

ሙሉጌታ ሃይሉ 
የዝያ ታልቅ ዜጋ ትዝታዎቻችን

ወንድማችን ሙሉጌታ ሃይሉ  በደንገት ከተለየን ወዲህ  ከየአቅጣጫው የሚጎርፉት መልእክቶች  የዚህ ወንድማችን እረፍት ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹና ለትግል  ጓዶቹ ምን ያህል ሃዘንና ድንጋጤ እንዳስከተለና ይች ይወዳት የነበረች አገራችን  ምን የመሰለ ልጅዋን እንዳጣች  እያሳዩን ነው :: ሰለ ሙሌ ያለንን ትዝታወች በዴሞክራትነቱ በመቻቻል ባህል አራማጅነቱ በአገር ፍ…

Read more

1 blog post